Prima Food Manufacturing PLC
Natural Science
Food Science
Dukem
2 years - 9 years
2 Positions
2025-09-02
to
2025-09-08
food science
Food Science
Chemical engineering
Full Time
Share
Job Description
ብዛት፡ 2
ደመወዝ: በስምምነት
የስራ ቦታ፡ ዱከም
የት/ት ደርጃ፡ የመጀመሪያ ድግሪ በምግብ ሳይንስ፣ኬሚካል ኢንጅነሪንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
የስራ ልምድ፡ 2 አመት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቃሊቲ ማረሚያ ቤት ጀርባ ጤና ዘይት ፋብሪካ አጠገበ ፕሪማ የምግብ ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግ/ማ ዋና መሰሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም በኢሜል hr@primafoodprocessing.com መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251114628678 ይደውሉ።
Fields Of Study
Food Science
Chemical engineering
Skills Required
food science