Ethiopian Roads Administration
Engineering
Software Engineering
Addis Ababa
0 years - 2 years
2 Positions
2025-09-02
to
2025-09-08
computer engineering
Computer Engineering
Communications Engineering
Software Engineering
Hardware and Network Servicing
Computer science
Full Time
Birr 11035
Share
Job Description
ብዛት: 2
ደመወዝ: 11035
የስራ ቦታ: አዲስ አበባ
የአደጋ ግምገማዎችን፣ የተጋላጭነት ቅኝቶችን እና የደህንነት ኦዲቶችን ያካሂዱ።
የደህንነት መስፈርቶች መሟላታቸውን ለማረጋገጥ ከ IT እና የንግድ ክፍሎች ጋር ያስተባበሩ።
የት/ት ደርጃ: ማስተርስ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ በኮምፒውተር ሳይንስ፣በኮምፒውተር ኔትዎርኪንግ፣በኮምፒውተር ኢንጂነሪንግ፣በሳይበር ሴኩሪቲ፣በኮሙኒኬሽን ኢንጂነሪንግ፣ ኔትዎርኪንግ፣ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ሶፍትዌር ኢንጂንሪንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
የስራ ልምድ: 0-2 አመት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ለኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር/ሠራተኛ አስተዳደር ቡድን 2 በአካል በመገኘት ወይም ፖስታ ቁጥር 1770 በመላክ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251115507365 ይደውሉ።
Fields Of Study
Computer Engineering
Communications Engineering
Software Engineering
Hardware and Network Servicing
Computer science
Skills Required
computer engineering