Job Expired

company-logo

Head of Distribution and Control Department

Get -As international PLC

job-description-icon

Business

Logistics Management

Addis Ababa

1 Position

2025-04-30

to

2025-05-03

Required Skills

direct distribution operations

Fields of study

Accounting

Automechanic

Management

Full Time

Share

Job Description

ድርጅታችን ጌት አስ ሲንተርናሽናል/ኃ/የተ/የግ/ማህበር የትራንስፖርት ዘርፍ ቀጥሎ በተመለከተው ክፍት የስራ መደብ ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈለጋል

የስራ መደቡ መጠሪያ፡ የስምሪትና ቁጥጥር ክፍል ኃላፊ

ብዛት፡ 1

ደመወዝ፡ በስምምነት

የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት

የስራ ቦታ፡ ቃሊቲ ትራንስፖርት ዘርፍ

የስራ መስፈርቶች፡

የመጀመርያ ዲግሪ በማኔጅመንት፣ አካውንቲንግ፣ አውቶ መካኒክ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ የተመረቀ/ች

3 አመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት ቢቻል በታወቀ የትራንስፖርት ድርጅት የሰራ

የማመልከቻ መመርያ:

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቃሊቲ ቶታል ፊት ለፊት በሚያስገባው መንገድ ገባ ብሎ በሚገኘው ትራንስፖርት ዩኒት በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ።

የተጭበረበረ ወይም ሰረዝ ድልዝ ማስረጃ ማቅረብ ህገወጥ ነው

ለበለጠ መረጃ +251114343273 / +251114343274 መደወል ይችላሉ።

Fields Of Study

Accounting

Automechanic

Management

Skills Required

direct distribution operations

Related Jobs

5 days left

Ethiopian Shipping & Logistics Services Enterprise

Tyre Control and Record Officer

Record Officer

time-icon

Full Time

2 yrs

2 Positions


Bachelor's Degree in Logistics and Supply Chain Management, Management or in a related field of study with relevant work experience

Addis Ababa