Fire Works Cleaning PLC
Finance
Accounting Management
Addis Ababa
2 years - 4 years
1 Position
2025-04-30
to
2025-05-07
monitor policy proposals
analyse insurance risk
Accounting
Management
Economics
Full Time
Share
Job Description
የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ
ደመወዝ፡ በስምምነት
ብዛት፡ 1
የት/ት ደረጃ: የመጀመሪያ ዲግሪ /ዲፕሎማ በአካውንቲንግ፣ ማኔጅመንት፣ ኢኮኖሚክስ ወይም በተመሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች
የሥራ ልምድ: ከምርቃን በኋላ 2/4 አመትና ከዚያ በላይ የሰራ/ች
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አዲስ አበባ ከ22 ማዞሪያ (ጎላጎል) አደባባይ ወደ ቦሌ መሄጃ መንገድ በአውራርስ ሆቴል በኩል ጨርጨር ስጋ ቤት ከመድረስዎ በፊት ወደ ቀኝ መታጠፊያ 100 ሜትር ገባ ብሎ በፍየር ወርክስ ክሊኒንግ ሃ/የተ/የግ/ኩባኛ የሰው ሃይል ልማትና አስተዳደር ዘርፍ ቤሮ በአካል ወይም በኢሜል hukt16@gmail.com/ andualemtesfa050@gmail.com በመላክ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251913627949/ +251930294100
Fields Of Study
Accounting
Management
Economics
Skills Required
monitor policy proposals
analyse insurance risk