Addis Ababa Leadership Academy
Transportation & Logistics
1st Grade Drivers License
Addis Ababa
2 years
1 Position
2025-04-29
to
2025-05-02
8th grade Middle School
Full Time
Birr 5283
Share
Job Description
የአዲስ አበባ አመራር አካዳሚ ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የስራ መደቦች ሰራተኞችን አወዳድሮ በቋሚነት ቀጥሮ ማሰራት ይፈልጋል።
የስራ መደቡ መጠሪያ፡ ሞተረኛ ፖስተኛ
ደረጃ፡ VI
ደመወዝ፡ 5283
ተፈላጊ የሰው ሃይል ብዛት፡ 1
የትምህርት ደረጃ፡ 6ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና 1ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለው/ያላት
የስራ ልምድ፡ 2 አመት አግባብነት የስራ ልምድ ያለው/ያላት
የቤት ድጎማ አበል ብር፡ 1500
የማትጊያ አበል ብር፡ 600
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ፣ የታደሰ የመንጃ ፍቃድ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አራት ኪሎ ዳብር ህንፃ በሰው ሃብት አስተዳደርና ልማት ዳይሬክቶሬት 2ኛ ወለል ቢሮ ቁጥር 207 በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ።
ለበለጠ መረጃ +251116673265 / +251116673473 መደወል ይችላሉ።
ማሳሰቢያ
ከግል ተቋማት የሚቀርቡ የስራ ልምድ ማስረጃዎች የስራ ግብር የተከፈለባቸው ሊሆኑ ይገባል።
ለፈተና የሚመለመሉ አመልዳቾች ፈተና የሚሰጥበትን ቀንና ቦታ በውስጥ ማስታወቂያና በስልክ የሚገለፅ ይሆናል
በሁሉም የስራ መደቦት ተወዳድረው የሚያልፉና የሚቀጠሩ ዋስትና ወይም ተያዥ ማቀረብ ይሆርባቸዋል
Fields Of Study
8th grade Middle School