Job Expired

company-logo

Driver I

Addis Ababa Leadership Academy

job-description-icon

Transportation & Logistics

3rd Grade Drivers License

Addis Ababa

7 Positions

2025-04-29

to

2025-05-02

Required Skills

drive vehicles

Fields of study

10th grade Sophomore Year

12th grade Senior Year

Full Time

Birr 6058

Share

Job Description

የአዲስ አበባ አመራር አካዳሚ ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የስራ መደቦች ሰራተኞችን አወዳድሮ በቋሚነት ቀጥሮ ማሰራት ይፈልጋል።

የስራ መደቡ መጠሪያ፡ ሹፌር 1

ደረጃ፡ VI

ደመወዝ፡ 6058

ተፈላጊ የሰው ሃይል ብዛት፡ 7

የስራ መስፈርቶች፡

የትምህርት ደረጃ፡ 12/10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና 3ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለው/ያላት

የስራ ልምድ፡ 2 አመት አግባብነት ያለው/ያላት ፣ የስራ ልምድ በአውቶ መካኒክ ሰርተፍኬት ያለው/ያላት ቢሆን ይመረጣል

ጥቅማ ጥቅም፡

የቤት ድጎማ አበል ብር፡ 1500

የማትጊያ አበል ብር፡ 600

የማመልከቻ መመርያ

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ፣ የታደሰ የመንጃ ፍቃድ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ áŠ áˆŤá‰ľ ኪሎ ዳብር ህንፃ በሰው ሃብት አስተዳደርና ልማት ዳይሬክቶሬት 2ኛ ወለል ቢሮ ቁጥር 207 በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ።

ለበለጠ መረጃ +251116673265 / +251116673473 መደወል ይችላሉ።

ማሳሰቢያ

ከግል ተቋማት የሚቀርቡ የስራ ልምድ ማስረጃዎች የስራ ግብር የተከፈለባቸው ሊሆኑ ይገባል።

ለፈተና የሚመለመሉ አመልዳቾች ፈተና የሚሰጥበትን ቀንና ቦታ በውስጥ ማስታወቂያና በስልክ የሚገለፅ ይሆናል

በሁሉም የስራ መደቦት ተወዳድረው የሚያልፉና የሚቀጠሩ ዋስትና ወይም ተያዥ ማቀረብ ይሆርባቸዋል

Fields Of Study

10th grade Sophomore Year

12th grade Senior Year

Skills Required

drive vehicles

Related Jobs

12 days left

Yascai and Family plc

Driver

Driver

time-icon

Full Time

3 yrs

1 Position


Valid Driving License and Clean Driving Record with relevant work experience Duties and Responsibilities: - Safe operation of vehicle - Adherence to company policies and procedures - Pre-trip and post-trip inspection - Timely Delivery and Service - Customer service and professionalism - Record keeping and Reporting Required Skills: - Ability to read maps - Strong attention to detail and ability to follow instructions - Maintenance skill/experience is plus

Addis Ababa

about 20 hours left

Gold Water (Feda Wak PLC)

Heavy Vehicle Driver

Heavy Vehicle Driver

time-icon

Full Time

5 yrs

2 Positions


Completion of 12th Grade with a valid grade 2 driver's license and relevant work experience

Addis Ababa

29 days left

China Communications Construction Company

Drivers (Jeep, pickup, light vehicle)

Driver

time-icon

Full Time

1 - 3 yrs

1 Position


Completion of 8th Grade with relevant work experience

Bishoftu